ይህ ነፃትምህርትእድል በ2010 ዓም በአማራ ክልል ለሚገኙ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችሲሆን ከላይየተጠቀሱትንመርሀግብሮችለመከታተልለሚፈልጉተወዳዳሪዎችየከፍተኛትምህርትመግቢያፈተና(EHEECE) ለዎሰዱ፤በቀጥይ ለሚዎስዱ አመልካቾችብቻነዉ።

አመልካቾችምየሚከተሉትንማሟላትአለባቸው:

  • የእይታ, የመስማትወይምየመንቀሳቀስእክልያለባቸው
  • ወደከፍተኛትምህርትተቋማትለመግባትበEHEECE የሚያስፈልገዉን ዉጤት ያገኙ[
  • ለነፃትምህርትዕድልየሚያስፈልገውንየማወዳደሪያ መስፈርትየሚያሟሉ.
በትምህርት እዉቀትችሎታ,በገንዘብፍላጎትእናበአካለጉዳትሁኔታ,እንዲሁምበማህበረሰብአስተዋፅኦዎችእናየአመራርእመርታዎችመሰረትየስኮላርሺፕትምህርቶችይሰጣሉ.

 

እንዴትማመልከትእንደሚቻልይወቁ[ወደእንዴትማመልከትአገናኝ  በመስመርላይያመልክቱ[ማመልከቻቅጽአገናኝ