የአካል ጉዳተኞች ቀን በኢትዮጵያ

“ለአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እና ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት – ትርጉም ያለው ትብብር!”  ዘንድሮ በአለም ለ32ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ31ኛ ጊዜ የሚከበረው የአካል ጉዳተኞች ቀን መሪ ቃል

የባለ ድርሻ አካላት ማነቃቂያ ስብሰባ ታህሳስ 3፣ 2010 በአዲስ አበባ ተካሄደ

በጎንደር ዩኒቨርቲና በኩዊንስ ዩኒቨርሲቲ የማስተር ካርድ ፋዉንዴሽን ስኮላርስ ፕሮግራም የኦከፔሽናል ቴራፒ (የሞያ ህክምና) ፕሮግራምን ለመጀመር የባለ ድርሻ አካላት ማነቃቂያ ስብሰባ ታህሳስ 3፣ 2010 በአዲስ አበባ አካሄደ፡፡

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማስተርካድ ተማሪዎችን ተቀበለ፡-ለአካል ጉዳተኞች ብሩህ መንገድ ከፈተ

የማስተርካርድ ስኮላርስ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀበለ፡፡ ቀኑ በአቀባበልና በምዝገባ ጀምሮ ወጣት አዋቂዎቹን ለሰፊዉ የዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብና እንደ ዩኒቨርሲቲ ምሁር ለወደፊት የሚጠብቃቸዉን ጠቅላላ ጉዞ አሰተዋዉቋል፡፡